Tuesday, September 25

ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

በነገው እለት ለፓርላማ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አዲስ ካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት አዳዲስ ሹማምንት መካከል አቶ መለስ አለም ዶክተር ነገሪ ሌንጮን በመተካት የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር በመሆን ይሾማሉ ተብሏል።

የኢህአዴግ ጸሀፊ የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤም እዚሁ የሹመት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን የግብርና ሚኒስትር እንደሚሆኑ ታውቋል።

ሌሎች ዝርዝሮችን እንደ ደረሱን እናቀርባለን። ~ ቃሊቲ ፕሬስ

Share.

About Author

Leave A Reply

ፈጣን ዜናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ

Kaliti Press - The Fastest

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL CLOSE