በሳውዲ በእስር ላይ የሚገኙት ሼህ አላሙዲ ሀብታቸውን ለመንግስት እንዲያስገቡ የተወሰነውን ውሳኔ ባለመቀበላቸው ሌሎች ዘመዶቻቸው ለእስር ተዳርገዋል።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በሳውዲ በእስር ላይ የሚገኙት ሼህ አላሙዲ ሀብታቸውን ለመንግስት እንዲያስገቡ የተወሰነውን ውሳኔ ባለመቀበላቸው ሌሎች ዘመዶቻቸው ለእስር ተዳርገዋል።

ላለፉት ወራት በሙስና ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሳውዲ ዜጋ ሼ መሀመድ አላሙዲ የሀገሩ ፍርድ ቤት የሀብታቸውን የተወሰነ መጠን ለመንግስት እንዲያስረክቡ የወሰነባቸውን ውሳኔ ሳይቀበሉ ቀርተዋል።

በዚህም ሳቢያ የሳውዲ መንግስት አንድ ዘመዳቸውን ማሰሩ ነው የተዘገበው።

እንደ ሚድል ኢስት ዘገባ ከሆነ አሃድ ጃዲድ የተባሉትና በእስር ላይ የቆዩት ባለጸጋ እንዲሁ የተፈረደባቸውን ንብረት ለመንግስት ማካፈል ተቀብለው ከእስር የተፈቱ ሲሆን ሼህ አላሙዲን ግን ውሳኔውን ባለመቀበላቸው በእስር እንዲቆዩ ተደርጓል።

Share.

About Author

Leave A Reply