በጋምቤላ የብሔር ግጭት ለማስነሳት ገንዘብ በገፍ እየተበተነ ነው፡፡ በቦታው ከሚገኝ ግለሰብ ጋር በስልክ ያደረኩትን ቃለ-ምልልስ ያደምጡ!

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በጋምቤላ የብሔር ግጭት ለማስነሳት ገንዘብ በገፍ እየተበተነ ነው፡፡ ከሳምንት በፊት እንዲሁ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ተመሳሳይ ድርጊት መፈጸሙ አይዘነጋም። ይሁን እንጂ ይሄው ድርጊት ቀጥሎ በጋምቤላም ግጭት ለማነሳሳት ሰዎች በገንዘብ እየተገዙ መሆናቸውን ከስፍራው በስልክ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

በቦታው ከሚገኝ ግለሰብ ጋር በስልክ ያደረኩትን ቃለ ምልልስ ያደምጡ።

Share.

About Author

Leave A Reply

ፈጣን ዜናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ

Kaliti Press - The Fastest

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL CLOSE