አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ ተቃጠለ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ ተቃጠለ።

ዛሬ ማለዳ ላይ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ መቃጠሉ ተነግሯል። የቃጠሎው መንስኤ አልታወቀም። በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ምንም አይነት አደጋ የለም።

Share.

About Author

Leave A Reply

ፈጣን ዜናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ

Kaliti Press - The Fastest

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL CLOSE