የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው ያለው ባለ 373 ክፍሎች ሆቴል ሰኔ ላይ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው ያለው ባለ 373 ክፍሎች ሆቴል ሰኔ ላይ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡

ሁለተኛው ፌዝ ባለ አንድ ሺህ ክፍል ለመገንባት እቅድ ተይዟል።
እየተገነባ ያለው ባለ 373 ክፍሎች ሆቴል ነው፡፡ በሰኔ ወር ግንባታው ይጠናቀቃልም ብለዋል፡፡

ግንባታው ሲጠናቀቅ ከራሱ ደንበኞች በተጨማሪ ለሌሎች የሆቴል አገለግሎት ፈላጊዎች ክፍት በማድረግ በሀገር ውስጥ ያለውን የሆቴል እጥረት ለማቃለል የበኩሉን ድርሻ ይወጣል ሲሉ ነግረውናል፡፡

አየር መንገዱ ይህን መሳይ አገልግሎት ከሚሰጡ ታላላቅ አየር መንገዶች ልምድ በመውሰድ ወደ ተግባር እንደገባም  ተነግሯል።

ግንባታው ሲጠናቀቅ ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል አገልግሎት በመስጠት በትራንዚት አየር መንገዱን ለሚገለገሉ ደንበኞች ሩቅ ሳይጓዙ አገልግሎቱን እንዲያገኙ ይረዳቸዋል ተብሏል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply