የኬኒያው ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በቦረና አልባሳት ደምቀው ፌስቲቫል ታደሙ - Kaliti Press

የኬኒያው ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በቦረና አልባሳት ደምቀው ፌስቲቫል ታደሙ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የቦረናን ባህላዊ አልባስ እና “ኦሮ” የተሰኘውን ዱላ በመያዝ የሀገሪቱ አንድ ግዛት የሆነውን ማርሳቢት ካውንቲን ጎብኝተዋል።

በማርሳቢት ካውንቲ አብዛኞቹ ነዋሪዎች የቦረና ኦሮሞዎች መሆናቸው ይታወቃል።

በስፍራው ሰሞኑን በተዘጋጀ ፌስቲቫል ላይ ፕሬዚዳንቱ እንዲህ አሸብርቀው ታይተዋል።

Share.

About Author

Leave A Reply