የፋሲል እግር ኳስ ክለብ ያቀረበው የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ በኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀባይነት አገኘ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የፋሲል እግር ኳስ ክለብ ያቀረበው የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ በኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀባይነት አገኘ

የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ለኤርትራ የእግር ኳስ ቡድን ያቀረበው የወዳጅነት ጨዋታ አዎንታዊ ምላሽ አግኝቷል። ለክለቡ የተጻፈው ደብዳቤ እንደሚያሳየው ጥያቄውን በደስታ መቀበሉንና ለዚህም የአስመራው ቡድን ከወዲሁ ለጨዋታው ዝግጂት እያደረገ መሆኑን በደስታ ገልጿል።

ፌዴሬሽኑ ጨዋታው መቼ እንደሚካሄድም ወደፊት ለማስታወቅ ቃል ገብቷል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply

ፈጣን ዜናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ

Kaliti Press - The Fastest

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL CLOSE