ድሪቤ ወልተጂ በ800 ሜትር ሪኮርድ አሻሻለች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

 

ድሪቤ ወልተጂ በ800 ሜትር ሪኮርድ አሻሻለች

በፊንላንድ ታምፔሬ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው ከ20 አመት እድሜ በታች ባሉ ወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክላ በ800 ሜትር የተወዳደረችው አትሌት ድሪቤ ወልተጂ የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገሯ አስገኝታለች።

የገባችበትም ሰአት 1:59.74 ነው።

Share.

About Author

Leave A Reply

ፈጣን ዜናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ

Kaliti Press - The Fastest

JOIN OUR TELEGRAM CHANNEL CLOSE