fbpx

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ህጻን መሀመድ አብዱላዚዝን በጳውሎስ ሆስፒታል በመጎብኘት ላይ ናቸው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ዛሬ ረፋዱን ከግብጽ የተመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ህጻን መሀመድን በጳውሎስ ሆስፒታል በመጎብኘት ላይ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአሁኑ ሰአት በጳውሎስ ሆስፒታል ህፃን መሃመድ አብዱልአዚዝን እየጎበኙት ይገኛሉ፡፡ ህጻኑ በሆስፒታሉ እያገኘ የሚገኘውን የሀክምና ክትትል አጥብቀው ጠይቀዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስጋና ዋንጫ ተበርክቶላቸዋል።

ህጻን መሀመድ አብዱላዚዝ ለ13 አመታት በሳውዲ አረቢያ ሀኪሞች የህክምና ስህተት ተፈጽሞበት የአልጋ ቁራኛ የሆነ ሲሆን በቅርቡ ሀገሪቱን የጎበኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሀገር ቤት እንዲመጣና የካሳ ክፍያም እንዲከፈለው ማድረጋቸው ይታወሳል።

Share.

About Author

Leave A Reply