Author Kaliti Press

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ህብረተሰቡ ስጋት ለመፍጠር በሚደረጉ ሙከራዎች ሳይደናገር አከባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ አሳሰበ
By

በሀዋሳ ከተማ ስጋት ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ አከባቢውን በንቃት ሊጠብቅ እንደሚገባ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በከተማዋ ከሰሞኑ የተፈጠረውን የፀጥታ ስጋት ችግር ለመቅረፍ የከተው…

በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል- ፖሊስ
By

በአዲስ አበባ ከተማ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል…

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር በመስቀል በአል አከባበር ዙሪያ ተወያዩ
By

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው መጪው የመስቀል በዓል ካለምንም የፅጥታ…

ምዕመኑ የመስቀል በዓልን ሲያከበር የመስቀል መገለጫ በሆነው በፍቅርና መተሳሰብ እንዲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች
By

ምዕመኑ የመስቀል በዓልን ሲያከበር የመስቀል መገለጫ በሆነው በፍቅርና በመተሳሰብ እንዲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስትያን ጠቅላይ ፅህፈት ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አፋን ኦሮሞን ከአማርኛ ጋር በመንግስት ትምህርት ቤቶች አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ ሊጠቀም ነው
By

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አፋን ኦሮሞን ከአማርኛ ጋር በመንግስት ትምህርት ቤቶች አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ እንደሚጠቀም ገለፀ። የቢሮዉ ሃላፊ ዶክተር ታቦር ገብረመድህን በዛሬዉ…

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
By

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 73ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ…

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፤ ግልባጭ ለቲም ለማ እንደኢትዮጵያዊ ኖረን እንደብሔረሰብ እየሞትን ነው::
By

የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዝብርቅርቅ የህዝብ ስሜት፣ የፍቅርንና የመደመርን ተስፋ፣ የጥላቻንና የመበተንን ስጋት ስመለከት፣ የተቀመጡበትን መንበር ሰይጣን እንኳን ይመኘዋል ብዬ አላስብም፡፡…

ጥላቻ አዘል መልክቶች ቁጥጥር ሊደረግባቸዉ ይገባል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል
By

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሰዉ የመጣዉን የቡድን ጥቃትና አመፅን መንግሥት ሊያስቆም ይገባል ሲል ዓለምአቀፉ የየሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት «አምነስቲ ኢንተርናሽናል» ገለፀ። በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከአገር ዉጭ የሚሰራጭ…

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በአዲስ አበባ ዙሪያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የአንድ ሚሊዮን ብር እርዳታ አደረገ
By

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ለተፈናቀሉ ዜገጎች በዛሬው ዕለት የአንድ ሚሊዮን ብር እርዳታ አደረገ፡፡ በወቅቱ በመድሃኒዓለም ት/ቤት አስተዳደሩን ወክለው የተገኙት…

1 2 3 225