Author Kaliti Press

በወልቂጤ ከተማ አርሶ አደሮች በሕገወጥ ሰነድ ከይዞታቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ተናገሩ
By

በወልቂጤ ከተማ ሕገወጥ ሰነድ በማዘጋጀት አርሶ ደሮችን ከነባር ይዞታቸው የማፈናቀል ተግባር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ቅሬታ አቅራቢዎች ይናገራሉ፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት በህጋዊነት ከያዙት ነባር ይዞታቸው በህገ ወጦች…

በፈረንሳይ ካሌይ በሚኖሩ የኤርትራና አፍጋኒስታን ስደተኞች መካከል ግጭት ተፈጠረ
By

በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ካሌይ በሚኖሩ የኤርትራና አፍጋኒስታን ስደተኞች መካከል ግጭት መፈጠሩ ተነግሯል። በግጭቱ መካከል በተተኮሰ ጥይትም አምስት ሰዎች በጥይት ተመተው ክፉኛ መጎዳታቸው ነው እየተነገረ ያለው። ከእነዚህም…

በአዳማ ከቤት መፍረስ ጋር በተያያዘ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ገለጹ
By

ማቸውን እንዳንጠቅስ የጠየቁን በአካባቢው ነበርኩ ያሉ የዐይን እማኝ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፤ ዛሬ ጠዋት ፖሊስና የመዘጋጃ ቤት ሠራተኞች ወደ ስፍራው ሄደው ነዋሪዎቹ እንዲወጡ ማደረጋቸውን ነው። “ነዋሪዎቹ ቤት…

ኩባ፡ የፊደል ካስትሮ ልጅ ‘ራሱን አጠፋ’
By

የ68 ዓመቱ የቀድሞው የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ ልጅ ራሱን ማጥፋቱን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ገለጹ። ፊደል ኤንጅል ካስትሮ ዲያዝ-ባላርት ሐሙስ ጠዋት ሞቶ የተገኘ ሲሆን በድብርት ሲሰቃይ ነበር…

ህገወጡ የአረብ አገራት ጉዞ በአዲሱ አዋጅ ይገታል?
By

በቤት ሰራተኝነት ወደ ተለያዩ አረብ አገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሰው የአካል ጉዳት፣ስቃይና እንግልት ለዓመታት የማህበረሰብ ራስ ምታት ነበር። በአሰሪዎች መደብደብ፣ መደፈር፣የጉልበት ብዝበዛ ፣ክፍያ መከልከልና ሌሎችም አስከፊ…

የሰሜን ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት መንግሥት ነገሮችን እንዲያስተካክል ማሳሰባቸውን ገለጹ
By

በወልዲያ፣ በመርሳ፣ በቆቦና በሌሎች የዞኑ ከተሞች የሚታሰሩ ሰዎች ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።የክልሉ መንግሥት ሕይወት በማጥፋት፣ አካል በማጉደልና ንብረት በማውደም የተጠረጠሩት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋል…

“የህውሓት የአዲስ አበባ ልዩ ዞን!” እና የ HD አዲሱ ዲስኩር (ኤርሚያስ ለገሰ)
By

የመለስ ትሩፋት ባለቤት አልባ ከተማ መፅሐፍ ” የአዲስአባ ፓለቲካ ምህዳር” በሚል ርእስ ስር በገፅ 252 ላይ የሚከተለውን ትለናለች፣ “የ1998 ዓ•ም• የአዲሳአባ የፓለቲካ ስራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ከአቶ መለስ ጋር በነበረን ስብሰባ ” ከእንግዲህበአዲስአባ ምድር የብሔር አደረጃጀት መከተል ራስን ለተደጋጋሚ ሽንፈት ማዘጋጀት ነው። የመዲናይቱ ነዋሪበተለይም ወጣቱ በብሔር አደረጃጀት መታቀፍ አይፈልግም” በማለት አቶ መለስ ተናግሮ ነበር። ይህን የአቶመለስ ውሳኔ ተከትሎ ከህውሓት ውጭ ያሉት የብሔር ድርጅቶች እጃቸውን ከአዲስአባ ላይ አነሱ። ህውሓቶችአስቀድመው ራሳቸውን ከኢህአዴግ ቢሮ ስላገለሉ ውሳኔውን አልቀበልም በማለት በመዲናይቱ የትግራይአደረጃጀት እስከማቋቋም የሚደርስ የትእቢት እርምጃ ወሰዱ። ለድርድር ቢጠሩም ፍቃደኛ ሳይሆኑቀሩ።ሌሎቹንም የእነሱን እርምጃ እንዲከተሉ ከጀርባ አደራጁ። እሰጣ ገባው ሳይጠናቀቅ የኢህአዴግ ጉባኤበአዋሳ ተጠራ።“ መንደርደሪያ ሁለት:- 2010 ዓ•ም• “የኢህአዴግ ሊቀመንበሩ!” አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ(HD)…

አሰብ የኢትዮጵያ የባሕር መስኮት ነው ስንል…
By

ኤርትራዊያንና ኢሕአዴጋዊያን ይቺን ጉዳይ አይወዷትም፡፡አሰብ የተባለ ወደብ የኢትዮጵያ መሆኑን ማንሳት በኢሕአዴግ መንደር በጦርነት ናፋቂነት ያስከስሳል፡፡ሻዕቢያም ሆነ ኤርትራዊያን ደግሞ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላታችን ነች ለሚለው ትረካቸው አስረጂ አድርገው…

ሻለቃ መላኩ ተፈራ ማን ነው?
By

(አበበ ሀረገወይን ዶ/ር) ባሕር ዳር ሆስፒታል ስሰራ ያካባቢው ትልቅ ሆስፒታል እሱ በመሆኑ በሽተኛ በአራቱም ማእዘን እንደ ጅረት ይፈስ ነበር። በዚያን በደርግ ዘመን የሆስፒታሉ ዳይሬክተር በመሆኔ የስራ…

1 9 10 11 12 13 19