Author Kaliti Press

ኢትዮጵያ ከተደቀኑባት አደጋዎቹ አንዱ “መንጠራራት” ይመስለኛል። – መሳይ መኮንን
By

ሰማይን በእጃችን ለመንካት የሚከጅለን፡ ትንሽ ጭብጨባ ስናገኝ የንግስና አክሊል ለራሳችን ደፍተን የሀገር ዋርካ ለመገንደስ የምንፍጨረጨር በዝተናል። ልካችንን አናውቅም። አቅማችንን የት ድረስ እንደሆነ አልተገለጠልንም። እንጠራራለን። የማንደርስበትን ለመንካት…

በህገወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶች ተለይተው ለችግረኞች ይተላለፋሉ- ኢንጅነር ታከለ ኡማ
By

በህገወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶች ተለይተው ለችግረኞች እንደሚተላለፉ ይደረጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ። በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተማ ውስጥ…

የኢትዮጵያ አየርመንገድ አውሮፕላን በረራዎች በከባድ አደጋ ውስጥ ናቸው” ይህንን ያለው የኬንያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ነው።
By

ማህበሩ ከሁለት ቀናት በፊት ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በጻፈው ደብዳቤ “በሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች ለከባድ አደጋ የሚዳርጉ የአየር ደህንነት ክፍተቶች እየታዩ ነው” ብሏል። በኢትዮጵያ ሲቪል…

የቆቃና የከሰም ግድቦች በመሙላታቸው ምክንያት ውሃ ስለሚለቀቅ የአካባቢው ህብረተሰብ ጥንቃቄ ያደርግ ተብሏል
By

የቆቃና የከሰም ግድቦች መሙላታቸውን ተከትሎ የውሃ መጠኑን ለመቀነስ ውሃ ስለሚለቀቅ የአካባቢው ማህበረሰብ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለስልጣኑ አሳሰበ፡፡ የአዋሽ ተፋሰስ ባለስልጣን ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጀርመን በደቡብ ምስራቅና…

ከአንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት በተሽከርካሪ ተጭኖ ሊወጣ ሲል የተያዘ መለዋወጫ ምርመራ እየተደረገበት ነው
By

ከአንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት በተሽከርካሪ ተጭኖ ሊወጣ ሲል የተያዘ መለዋወጫ ምርመራ እየተደረገበት ነው ተባለ፡፡ የመኪና መለዋወጫው ከአንበሳ የከተማ አገልግሎት ድርጅት በግል ፒክ አፕ መኪና ተጭኖ…

1 14 15 16 17 18 225