Author Kaliti Press

“ኢህአዴግም በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና መጠየቅ አለበት”
By

• በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይቅርታና ምህረት አያሰጥም • ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም • የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው…

በአማራ ክልል በክትባት ዙሪያ የተነሳ ውዝግብ
By

ጤና ነክ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አሉባልታዎች በተለይ የክትባትና የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት እንቅፋት ሆኖብኛል ይላል የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ። ቢሮው ይህንን ያለው በቅርቡ…

የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው
By

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ መሆኑን የፓርቲው የገጠር ፓለቲካ አደረጃጀት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቁ። ፓርቲው በስብሰባው ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ…

ከፕ/ር ብርሀኑ ጋር ስንከራከር ቋንቋ አልተቸገርኩም፤ ምክኒያቱም ሰውዬው ትግርኛ አቀላጥፈው ነው የሚናገሩት – አብረሀ ደስታ
By

የአዲስ አበባ ቆይታዬ! (አብረሀ ደስታ) ከ5 ቀናት የአዲስ አበባ ቆይታ በኋላ መቀለ ገብቻለሁ። በቆይታዬ ከብዙ የውጭ ሀገር ኤምባሲ ሰዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች…

በሃምሳ ዘጠኝ ሚሲዮኖች እና በዋናው መስሪያ ቤት የሰራተኛ ድልድል ስራ ተካሄደ
By

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሃምሳ ዘጠኝ ሚሲዮኖች እና በዋናው መስሪያ ቤት የሰራተኛ ድልድል ስራ አካሂዷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጀመረው የሪፎርም ስራ የአገራችንን ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር እና ኢትዮጵያውያን…

ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች በአምባሳደርነት ሊሾሙ ነው
By

ኢትዮጵያ በተለያዩ የዓለም ሃገራት ያሉ ግማሽ ያህል ዲፕሎማቶቿን ቀደም ሲል ከነበሩባቸው የዲፕሎማቲክ መቀመጫዎች ወደ ሌላ ቦታ እንደሚዘዋወሩና አዲስ ከሚሾሙ አምባሳደሮች መካከልም ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች እንደሚካተቱ ተጠቆመ።…

1 2 3 4 257