Author Kaliti Press

“ኢትዮጵያውያን “ከክልሌ ውጣ ተብለው የሚታሰሩ የሚገደሉ ከሆነ፤ ግብጾች ደግ አደረጉ! የጥላቻ አስተሳሰብ መገረዝ አለበት!” ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ
By

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየክልሎች ውስጥ ለአመታት የታየውን የእርስ በእርስ ግጭት አስመልክቶ ማብራርያ ሰጥተዋል። ይህን ጥያቄ በጣም ስሜታዊነት በተሞላው ሁኔታ የመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የራሳችንን ህዝብ በተለያየ ክልል ሄዶ…

“የኢትዮ-ቴሌኮም ሽያጭ በአንድ ጀንበር የሚካሄድ አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ
By

ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የመንግስት ድርጂቶችን ወደ ግል ማዞርን በተመለከተ ከአባላቱ ለቀረበላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለይም በኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ…

ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲዘጉ የተደረጉ ድረ ገጾች እንዲከፈቱ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ
By

ለአስቸኳይ ማብራሪያ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ፊት የቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የሚዲያን ነጻነትን አስመልክቶ በስጡት ማብራሪያ ለበርካታ አመታት ተዘግተው የነበሩ ድረ-ገጾች እንዲከፈቱ መደረጋቸውን ተናግረዋል። ድረ ገጾቹ…

የትግራይ አስተዳደር ፎረም ስብሰባ በእኔ ምልከታ (አስራት አብርሃም)
By

ቅዳሜ ዕለት በሀርመኒ ሆቴል የተካሄደው የትግራይ አስተዳደር ፎረም (Tigray Governance Forum) በአኔ እይታ ሁሉም በትግራይ ዙሪያ ያሉ የፖለቲካ አመለካከቶች የተወከሉበትና የተስተናገዱበት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ነው። በእውነቱ…

1 5 6 7 8 9 100