Browsing: መንግስትና አስተዳደር

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር በመስቀል በአል አከባበር ዙሪያ ተወያዩ
By

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው መጪው የመስቀል በዓል ካለምንም የፅጥታ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አፋን ኦሮሞን ከአማርኛ ጋር በመንግስት ትምህርት ቤቶች አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ ሊጠቀም ነው
By

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አፋን ኦሮሞን ከአማርኛ ጋር በመንግስት ትምህርት ቤቶች አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ እንደሚጠቀም ገለፀ። የቢሮዉ ሃላፊ ዶክተር ታቦር ገብረመድህን በዛሬዉ…

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
By

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 73ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ…

ጥላቻ አዘል መልክቶች ቁጥጥር ሊደረግባቸዉ ይገባል – አምነስቲ ኢንተርናሽናል
By

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሰዉ የመጣዉን የቡድን ጥቃትና አመፅን መንግሥት ሊያስቆም ይገባል ሲል ዓለምአቀፉ የየሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት «አምነስቲ ኢንተርናሽናል» ገለፀ። በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከአገር ዉጭ የሚሰራጭ…

የኢትዮጵያ መንግስትና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ በአስመራ ውይይት አደረጉ
By

የኢትዮጵያ መንግስትና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ በአስመራ ውይይት አደረጉ፡፡ በኢፌዴሪ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የሚመራ ልዑክ ነው ወደ አስመራ…

ወደተሻለ አሸናፊነት ለመሸጋገር ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን በማቀፍ በጋራ ልንሰራ ይገባል- የኦህዴድ/ኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ
By

ወደተሻለ አሸናፊነት ለመሸጋገር ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን በማቀፍ በጋራ ልንሰራ ይገባል አሉ የኦህዴድ/ኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ። ዶክተር አብይ አህመድ በ9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ…

በቡራዩና አካባቢዋ ግጭት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊየን ብር ተገኝቷል-ዶ/ር ነገሪ
By

በዛሬው እለት ቡራዩ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ አከባቢዎች ወደ ሰላምራ መረጋጋታቸው ተመልሰዋል። የኦሮሚያ ክልል ኮሙዪኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በሰጡት መግለጫ፥ ችግሩን በመፍጠር ህዝብን…

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
By

ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት በ08/01/2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በአገራችን እየተስተዋሉ ያሉ ህገ-ወጥና የስርዓት አልበኝነት እንቅስቃሴዎችን ገምግሞ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል። ባለፉት አምስት ወራት የዴሞክራሲ ምህዳርን ለማስፋት በርካታ…

ፖሊስ ከስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የያዛቸውን 9 ግለሰቦችን በአየር መንገዱ ላይ ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ኪሳራ በማድረስ ጠርጥሯቸዋል
By

በኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን በስራ ማቆም አድማ የተጠረጠሩት 9 ግለሰቦች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከ70 ሚሊየን 944 ሺህ ብር በላይ ከሲራ ማድረሳቸውን መርማሪ ፓሊስ አስታወቀ። መርማሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ
By

የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ ከተማ ተፈናቅለው በመድሃኒዓለም ትምህርት ቤት የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅትም ተፈናቃዮቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ስሜታቸወን ያጋሩ ሲሆን፥ የተፈፀመባቸውንም ድርጊት አስረድትዋል።…

1 2 3 69