Browsing: መንግስትና አስተዳደር

ሰመጉ በወልዲያና አካባቢው የተፈፀመ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዝርዝር ጥናት አቀረበ – መንግስት በሀገሪቱ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለመስጠቱ ለበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡
By

ሰመጉ በወልዲያና አካባቢው የተፈፀመ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዝርዝር ጥናት አቀረበ – መንግስት በሀገሪቱ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለመስጠቱ  ለበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋት  ምክንያት ሆኗል…

አብዲ ኢሌ ሐሰተኛ ሪፖርት በፓርላማ እንዲነበብለት ለቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት 2 ኪ.ግ ወርቅ ጉቦ ከፍሏል።
By

(ራጆ) ፖለቲከኞችና ዳየፐርስ (diapers) የሚያመሳስላቸው አንድ ባህሪ አላቸው፡፡ሁለቱም በየግዜው ለተመሳሳይ ምክንያት መቀየር አለባቸው፡፡ የሱማሌ ክልል ከሌላው በተለየ የነበረብን ዋንኛ ችግር አብዲ ኢሌ ሌሎች አስር የቀደሙት መሪዎች…

በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል በተፈጸመው እርቅ አምላክን ለማመስገን… (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)
By

እንደመር በሚል መርሆ ኢትዮጵያን በመምራት ላይ ያለው የዶክተር ዓቢይ አህመድ መንግሥት አማካይነት፤  በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል በተፈጸመው እርቅ አምላክን ለማመስገን ሐምሌ 29 ቀን 2010 ዓ ም በዋሸንግተን…

ለመሆኑ መሠረታዊው ጥያቄ ምንድን ነው ? ጎልቶ የማይሰማውስ ለምንድን ነው?
By

ጠገናው ጎሹ ወደ ዋናው ርእሰ ጉዳዬ ከመግባቴ በፊት እንደመግቢያ የሚከተለውን ልበል ። በአገራችን እውነተኛ የህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለውጥ ለማምጣት ፣ ለመመሥረትና ለማጎልበት በሚደረግ እንቅስቃሴ ሂደት ውስጥ…

15 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትርስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት ተመሰረተ
By

ከተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ጭምር ልምድና የዳበረ ተሞክሮ ያላቸው ስመ ጥር ኢትዮጵያዊያንንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ያካተተ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትርስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት ተመሰረተ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

“ሰርቄ እንዳልበላ ስሜ ትልቅ ነው።” በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ምሽግ በመስበር ድፍን ኢትዬጵያን በደስታ ያስፈነደቀውና ያልተዘመረለት ጀግና መቶ አለቃ ቀሬ ደጉ
By

“ሰርቄ እንዳልበላ ስሜ ትልቅ ነው። ለእናትና አባቴ አንድ ልጅ ስለነበርሁና ጎጃሜ በመሆኔ ለምኘና ሰርቄ መብላት አላለመዱኝም”– በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ምሽግ በመስበር ድፍን ኢትዬጵያን በደስታ ያስፈነደቀውና…

ግልጽ ደብዳቤ ለወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤና የደኢህዲን ሊቀመንበር
By

ዋካ ከስውዲን ለክብርነትዎ! በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ይህንን ጽሑፍ ያዘጋጀሁት ሰሞኑን በዳውሮ ዞን ተርጫና ዋካ ከተሞች የተፈጠረውን የሕዝብ ቁጣና አመጽ ምክንያቱን ከሕዝብ ተረድተው የመፍትሔ አቅጣጫ ለማመላከትና…

በባቢሌ ወረዳ ታጣቂዎች ነፍሰጡሮችን በማመላለስ ላይ የነበረች አምቡላንስ ሾፌሩን አቁስለው አምቡላንሷን ይዘው ተሰወሩ
By

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰበአዊ ዲፕሎማሲ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ዶ/ር ሰለሞን አሊ በጅግጅጋ ስለተፈናቀሉት ወገኖች በተመለከተ ስታዲየም በሚገኘው ቢሯቸው ጋር ከናቲ ድሬ ጋር በመሆን አነጋግረናቸዋል፡፡ ሰበአዊነት…

1 15 16 17 18 19 72