Browsing: መንግስትና አስተዳደር

ነገ ለሚጀመረው 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ተሳታፊዎችና የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ውይይት ላይ ናቸው
By

ነገ ከሰዓት በኋላ ለሚጀመረው 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ተሳታፊዎችና የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በጅማ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ውይይት ላይ ናቸው፡፡ ውይይቱ ዛሬን ጨምሮ እስከነገ ከሰዓት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ በውይይታቸውም…

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የነገው የአቀባበል ስነስርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመወያየት ላይ ይገኛሉ
By

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የነገው የየኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አቀባበል ካለምንም ችግር እንዲጠናቀቅ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ምክትል ከንቲባው ከመከላከያ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ
By

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ነው ለየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያሪክ…

በአዲስ አበባ ከተማ በህክምና ስህተት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየዓመቱ እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ
By

በመዲናዋ በህክምና ስህተት ምክንያት በታካሚዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና አካል መጉደል ቁጥሩ በየዓመቱ እየጨመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብ መድሀኒት ቁጥጥር እና ጤና ክብካቤ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ…

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ የጽጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ
By

በሀገራችንም ሆነ በክልላችን ለተጀመረው አዲስ የለውጥ እንቅስቃሴ ሰላም እና ልማት ፈላጊ በሆነው መላው ሀዝባችን ከፍተኛ ንቅናቄ እና ዋጋ ከፍሎ ያመጣው በመሆኑ አሁንም በህዝባዊ ንቅናቄ እና በመንግሰት…

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዳግም ተከፈተ
By

በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፍቶ ስራ ጀመረ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ኤምባሲውን በዘሬው…

1 2 3 4 69