Browsing: መንግስትና አስተዳደር

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 10 ቀናት
By

በጅግጅጋ–አምቦ—መቀሌ — ከህዝብ ጋር ተገናኝተዋል በአዲስ አበባ ከወጣቶችና ከባለሃብቶች ጋር ይወያያሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ወደ ሥልጣን የመጡት በ“ሰላም” ዘመን አይደለም። አገር በቀውስ ማዕበል…

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ ተጨማሪ ድርድር ጠየቀች
By

ከሳምንት በፊት ባለመግባባት የተጠናቀቀውን ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉትን ድርድር ለማስቀጠል፣ ግብፅ ተጨማሪ ዙር የድርድር ዕድል እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሳስተዋል (ሚኪ አማራ)
By

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እኔ የምልወት ነገር ቢኖር 1740 አማራ የሞተበት፤በሽወች የተፈናቀሉት፤ በሽወች የተሰደዱት የዉሃ እና የልማት ጉዳይ አይደለም፡፡ ይሄን ለማወቅ የሚስትወትን ወላጆች አርማጭሆ ናቸዉ ተብሏል ማታ…

በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ የሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው
By

በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለበርካታ ዓመታት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ ሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሚድሮክ ኢትዮጵያ በ 55 ሺህ ካሬ ሜትር የተያዙ ሁለት ይዞታዎች ውላቸው በከተማው አስተዳደር…

ጊዜ ግዙ!! (የትነበርክ ታደለ)
By

ዶክተር አቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ‘ከተሾሙ’ በኋላ የተቃዋሚ ጎራውን ጨምሮ “ጊዜ ስጡት፣ ጊዜ ስጡት” በማለት እንዳንጠይቅና እንዳንሟገት አፍ አፋችንን የሚሉን በርካቶች ናቸው። ከየት ያመጣነውን ጊዜ…

“ከማዕከላዊ አንወጣም!” አቶ ታዬ ደንደዓና መምህር ስዩም ተሾመ
By

(ሀብታሙ ምናለ እንደዘገበው) በማዕከላዊ ታስረው የነበሩ እስረኞች በሙሉ በትላንትናው ዕለት ጠዋት ከማዕከላዊ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መዘዋወራቸውን ይታወቃል፡፡ ከሰዓት በኃላም እስረኞችን ከጠያቂዎችን ማገናኘትም ተችሏል፡፡ በማዕከላዊ…

የሚጠበቅና እየሆነ ያለው “ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!” (ኤርሚያስ ለገሰ)
By

“ ክላስተሪንግበጓሮ በር!” ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶች የወሳኝ ስራዎች ባለቤት ሆነዋል። መጀመሪያ በ12 የተደራጁ ከጠቅላይ…

ማዕከላዊ አልተዘጋም! (ጌታቸው ሺፈራው)
By

ማዕከላዊ ሳይቨርያ “ጨለማ ቤት” ወለሉን በእግራችሁ ስትመቱት ጩኸት ይሰማል። እንደከበሮ ይጮሃል። ልክ ውስጡ ባዶ እንደሆነ ድምፅ ያሰማል። ማዕከላዊ የሚባል የሰቆቃ ቤት ውስጥ፣ ያውም ከጨለማ ቤቱ ስር…

1 24 25 26 27 28 29