Browsing: መንግስትና አስተዳደር

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች
By

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታወቀች። የኩዌት የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር ሃገሪቱ ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ላለመቅጠር ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታውቋል። እገዳው የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ…

አዲሱ ቀዳማዊ ቤተሰብ ምን ይመስላል?
By

‹‹ኢትዮጵያውያን ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ደግሞ ኢትዮጵያ ነን›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በፓርላማ ሲሰየሙ ባደረጉት…

ለአርሶ አደሮች የሚቀርበው ማዳበርያ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ስራ አቁመዋል።
By

በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው የተገነቡ አምስት የምጥን ማዳበሪያ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በተለያዩ ምክንያቶች ስራ ማቆማቸው ተገለጸ፡፡ ለፋብሪካዎቹ ግብዓት በሚል በ200 ሚሊዮን ብር ገደማ ወጪ ወደ…

በጂማና ድሬዳዋ በዶክተር አቢይ መመረጥ ደስታቸውን የገለጹ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ
By

ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ትናንት መሾማቸውን ተከትሎ ደስታቸውን በተለያየ መንገድ የገለጹ ወጣቶች እየታሰሩ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል። ዛሬ በድሬድዋ ከተማ ተሰባስበው ደስታቸውን ሲገልፁ…

በአሰሪዋ በደረሰባት ድብደባ በሊባኖስ ሆስፒታል የምትሰቃየው የ20 አመቷ ሌንሳ ለሊሳ ድረሱልኝ ትላለች
By

ሌንሳ ለሊሳ ትባላለች በሊባኖስ የቤት ውስጥ ሰራተኛ ስትሆነ ወደዚህ አገር ከመጣችባቸው ግዚያት አንስቶ በስቃይ በድብደባና በእንግልት የኖረች እህታችን ናት ከ15 ቀናት በፊትም በአሰሪዋ እየደረሰባት ከነበረው ድብደባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ያደረጉት ንግግር በጽሁፍ (ክፍል ሁለት)
By

ይህንኑ በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ የተመሰረተውን ፖሊሲያችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ከአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ጋር በአጠቃላይ፤ እና ከጎረቤቶቻችን ጋር በተለይ በችግርም በተድላም አብረን እንቆማለን። ከኤርትራ መንግሥት ጋር ለአመታት…

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ያደረጉት ንግግር በጽሁፍ (ክፍል አንድ)
By

የተከበሩ አፈ-ጉባዔ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን! ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ…

1 40 41 42 43 44