Browsing: ስፖርት

ከግንዛቤ ርቀናል? ሚዛን ጠልተናል? ሦስቱ የክፉ መዘዝ መለያ ምልክቶች – በስታዲዬሞች ውስጥ!
By

የስታዲዬም አምባጓሮ፣ ረብሻና ነውጥ፤ የሰው ሕይወትን ለጥፋት የሚዳርግ አደገኛ የወንጀል ጉዳይ ነው። “የስፖርታዊ ጨዋነት” ጉዳይ እየመሰለን፣… ወይም እያስመሰልን ስንናገርስ? ከግንዛቤ ርቀናል ማለት ነው። 3ቱ የክፉ መዘዝ…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እሁድ በሚካሄደው የ38ኛው የለንደን ማራቶን ውድድር ላይ ይሮጣል፡፡
By

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እሁድ በሚካሄደው የ38ኛው የለንደን ማራቶን ውድድር ላይ ይሮጣል፡፡ ከቀነኒሳ ጋር ሌላኛው ኢትዮጵያዊው ጉያ አዶላ በውድድሩ ላይ ይሳተፋል፡፡ ጉያ ባለፈው ዓመት በተደረገው የበርሊን ማራቶን…

ከ20 አመት በላይ አርሰናልን ያሰለጠኑት አርሰን ቪንገር በፕሪሚየር ሊጉ ማጠናቀቂያ ይሰናበታሉ
By

እ.ኤ.አ ከ1996 ጀምሮ በአርሰናል ቤት ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የኃላፊነቱን ቦታ ይዘው የኖሩት አሰልጣኝ አርሰን ቪንገር የዚህ ዓመት ውድድር ሲጠናቀቅ ከአሰልጣኝነታቸው እንደሚወርዱ ገለፁ፡፡ አርሰን ቬንገር በእንግሊዝ…

1 2