Browsing: አፍሪካ

ሩዋንዳ 6000 ቤተእምነቶችን ዘጋች። ፓስተሮች ከስብከት በፊት በቴኦሎጂ ዲግሪ ሊኖራቸው ይገባል ብላለች
By

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ስድስት ሺህ አቢያተ ክርስቲያናት እንዲዘጉ ያደረጉ ሲሆን አገልጋይ ፓስተሮችም ወደ ስብከት ከመምጣታቸው በፊት ቢያንስ በቴኦሎጂ ዲግሪ ሊይዙ ይገባል ብለዋል። “ለህብረተሰቡ የውሀ ጉድጓድ…

ዶናልድ ያማሞቶ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ከባለሥልጣኖች ጋር ተነጋገሩ
By

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ክፍል ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ከሌሎች የሀገሪቱ ባለሥልጣኖች ጋር ተገናኝተው ስለጋራ ጉዳዮች ተነጋገረዋል። ኤርትራ ካለው የዲፕሎማቶች…

ሮበርት ሙጋቤ ተሰረቋል ስላሉት የ15 ቢሊየን ዶላር አልማዝ ጉዳይ በፓርላማ ፊት ቀርበው ማብራሪያ ሊሰጡ ነው።
By

የቀድሞው የዝምቧቤ መሪ ሮበርት ሙጋቤ በሀገሪቱ አንድ ግዛት ውስጥ 15 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አልማዝ ተዘርፏል ብለው መናገራቸውን ተከትሎ ፓርላማው በአስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠየቀ። ባለፈው ጥቅምት ወር…

ጋና መስጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ከድምጽ ማጉያ ይልቅ ዋትሳፕ እንዲጠቀሙ የሚያዝ ህግ ልታወጣ ነው
By

የጋና ባለስልጣናት መሲጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ለጸሎት መጥሪያ የሚጠቀሙትን የድምጽ ማጉያ በመተው በዋትሳፕ እንዲገለገሉ የሚያዝ ህግ ለማጽደቅ ከጫፍ ደርሰዋል። በተለይም በጋና ዋና ከተማ አክራ የሚገኙ የእምነት ቤቶች…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የምትደራደረው ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች
By

ኤርትራ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላትን የፖለቲካ ልዩነት በማጥበብ ልትደራደር የምትችለው፣ ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ የኤርትራ መንግሥት ይህን ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት…

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት እና የካራማራ ዘመቻ
By

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 1 የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 2 የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ሚያዚያ 2006 አዲስ አበባ የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት…

1 3 4 5 6