Browsing: ትንታኔ

የብአዴን ክፍተቶች – ክፍል አንድ – በአንሙት አብርሃም
By

ብዐዴንን_ብሔራዊ_ጥያቄ_አልወለደውም:- የዛሬው ብዐዴን የቀድሞው ኢህዴን ከአፈጣጠሩ ህብረብሔራዊ ጥያቄንና አገራዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚል ትግል የጀመሩ ወጣቶች የመሰረቱት እንጂ ሊመልሰው የተነሳው ብሔራዊ ጥያቄ አልነበረም:: መስራቾቹም ብሔራዊ ትግል አገር…

የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ
By

(መሐመድ አሊ መሐመድ) “ነፃነትን የማያውቅ ‘ነፃ አውጭ'” በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን አቅም…

አዲሱ የኢትዮጵያ ባርነት
By

በቅርቡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑት ሬክስ ቲለርሰን ወደ አፍሪካ አገራት ኬኒያ፣ ቻድና ቻይና ጉብኝት አድርገው ነበር በቆይታቸውም የታዘቡትን የቻይኛ አፍሪካ አገራትን በተፈጥሮ ሃብት ለመቆጣጠር በምታደርገው…

መድኃኒት የሚያሻው የመድኃኒት ጉዳይ
By

የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች እንደሚገልጹት በዓለም ላይ ከጦር መሳሪያ ቀጥሎ ከፍተኛ ገንዘብ የሚወጣው ለመድኃኒት ግዥ ነው፡፡ አንድን አዲስ መድኃኒት ለማምረት እስከ አሥር ዓመት ሊፈጅ መቻሉና በወጪ ደግሞ…

“​ማን ምን እየሰራ ነው?” ኢህአዴግ፥ ኦህዴድ፥ ጠ/ሚኒስትሩ፥ ህወሓትና ብአዴን
By

ኢህአዴግ ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከበፊቱ የተወሰነ መረጋጋት ቢያሳይም በግለሰብ ደረጃ ግን እስካሁን ድረስ ለመነጋገርና ስልክ ለመደዋወል እንኳን ያልቻሉ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች አሉ፡፡ ኩርፊያዉ ገና በደንብ አልቀዘቀዘም፡፡…

የአባይ ሌጋሲ የማን ነው?
By

ንጉሡ መሠረት ጥለው ያስጀመሩት ሥራ ባቀዱት መሠረት ሊቀጥል አልቻለም ፡፡ ምክንያት? አሜሪካ በወቅቱ እስራኤልንና ግብፅን በካምፕ ዴቪድ በማስማማቷ ሰበብ የተነሳ ዓባይ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ልትገነባ…

ማዕከላዊ አልተዘጋም! (ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)
By

ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ በጎረቤት አገራት ለዓመታት በአስከፊ እስር ላይ የቆዩ ኢትዮጵያውያንን እያስፈቱ ይገኛሉ። ከእስሩ አስከፊነትና በባዕድ አገር መታሰር ከሚፈጥረው ድርብ ሰቆቃ አንፃር እርምጃው ይበል የሚያሰኝ ነው።…

የፌዴራል ስርዓቱ ችግር በፖሊሲ ለውጥ አይቀረፍም (ዳንኤል መኮንን)
By

በቅርቡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በኢህአዴግና በጥቂት ግለሰቦች ተጽህኖ ስር የወደቀውን የፌዴራል ስርአት ተቋማዊ ማህቀፍ ለመስጠት ያስችላል ያለውንና “የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ  ዴሞክራሲያዊ  ሪፐብሊክ  የመንግሥታት  ግንኙነት የፖሊሲ ማዕቀፍ”  በሚል…

ለዶክተር አብይ አህመድ ፋታ መስጠት የሚያስፈልገው ለእርሳቸው ስልጣን ማራዘሚያ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ተብሎ ነው (ዶክተር ዘላለም እሸቴ)
By

“ሙያ በልብ ነው” የሚለውን መርህ ያነገቡ የሚመስሉትን እኚህን የኢትዮጵያ ልጅ፣ ማስተዋልን በተፋታ መልኩ ጥላሸት እየቀቡ መሞገት አሁን ጊዜው ነውን? ሲሉም ዶክተር ዘላለም ይጠይቃሉ። ከፊሉ ኢትዮጵያዊ ለዶክተር…

የአማራ ክልል መምህራን የድርሻችውን ያንሱ!
By

ሰሞኑን በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አማካኝነት በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙና ለማመን የሚከብዱ በርካታ የትምህርት ቤት ፎቶ ግራፎችን እየተመለከትን እየተቆጨንም እንገኛለን። ክልሉ እንዲህ ባለ ጣሪያና ግድግዳ በሌለባቸው፣ የመማሪያ…

1 2 3 4 5 8