Browsing: ጥበብና ባህል

እየሱስ ከርስቶስ ለምን አልሸሸም?
By

ደቀመዝሙርቱ አየሱስ ክርስቶስ እንዲሞት አይፈልጉም ነበር። አለመፈለግ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ቶሎ ይሞታል ብለው አስበውም አልመውም አያውቁም ነበር፤ እሞታለሁ እያለ ደጋግሞ ቢተነብይላቸውም። ባለጋራዎቹ እየሱስን ሊይዙ በመጡበት ሌሊት…

በ1900 ዓ.ም. በአርመናዊው ነጋዴ በማቲክ ኬቮርኮፍ (እንዳገሬው አጠራር ኬዎርኮፍ – Matig Kevorkoff) የተገነባው ታሪካዊው ህንፃ!
By

የህንጻውን ዲዛይን የሠራው ማን እንደሆነ በትክክል ለማወቅ አልተቻለም። ሆኖም ግን በጊዜው የነበሩት የሥነ ህንጻ ባለሙያዎች አርመኖች፣ ህንዶችና፣ የአውሮፓ ሰዎች ስለነበሩ ከነዚሁ ባንዱ እንደሆነ ይታሰባል። ህንጻው ተሠርቶ…

በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ሁለት በታሪክ ቅርስነት የተመዘገቡ የራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤቶች እንዲፈርሱ ተደረገ
By

በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ “አዋሬ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይገኝ የነበረውና የራስ አበበ አረጋይ ሁለተኛ መኖሪያ ቤት የነበረው ታሪካዊ ቤት በግፍ በፈረሰበት ወቅት ይህን ይመስል ነበር፡፡…

ኢትዮጵያ በእስራኤል በሚገኘው የዴር ሱልጣን ገዳም ያላት ይዞታን ልታጣ እንደምትችል ተገለጸ።
By

ኢትዮጵያ በዴር ሱልጣን ገዳም ያላትን ይዞታ ልታጣ ትችላለች ተባለ ኢትዮጵያ በእስራኤል በሚገኘው የዴር ሱልጣን ገዳም ያላት ይዞታን ልታጣ እንደምትችል ተገለጸ። ሰሞኑን በግብጽ በኩል የመጣውን ጫና ተከትሎ…

እሰው አገር! (የቦረና እናቶቸ)
By

(አብዱልጀሊል ሸህ አሊ ካሳ) ልጅ እያለሁ ተንዳሆ የእርሻ ልማት ወዘተ የሚባሉ የጥጥና የጫው ድርጅቶች ርካሽ የሰው ሃይል ሲፈልጉ ቦረና ይመጡና ቅዳሜ ገባያ መሃል ኤነትሪ መኪና አቁመው…

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው /ሰይፉ ኣዳነች ብሻው/
By

ደራሲው ጆርጅ በርናንድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር። የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት መካከል…

150ኛ ዓመት ዝክረ-ሰማዕታትዳግማዊ አጼ ቲዎድሮስ ንጉሠ-ነገሥት ዘ-ኢትዮጵያ
By

‹‹መቅደላ 150፤150ኛ ዓመት ዝክረ-ሰማዕታትዳግማዊ አጼ ቲዎድሮስ ንጉሠ-ነገሥት ዘ-ኢትዮጵያ›› ሲታሰቡ -በቅደላ አፋፍ ላይ የሚገኙት ታሪካዊ ስፍራዎች ማለትም፡- ‹‹መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኅት በረከተ፣ የሴቱን አናዉቅም ወንድ አንድ ሰዉ…