Browsing: ንግድና ኢኮኖሚ

“ዮ”ን ፍለጋ በኢቢኤስ የቀረበው ዝግጂት “ከመጋረጃ ጀርባ” ቴያትር ላይ የተሰረቀ ነው ተባለ
By

(ቶፊቅ ኑሩ) “አርብቶ አደሩ” የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው “ከመጋረጃ ጀርባ”ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው “አሙቁልኝ አርቲስቶቹ”ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ…

‘አጃኢብ’ የሚያሰኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን “ዳሎል ባንክ” ለማቋቋም የአክሲዬን ባለቤቶች ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
By

ከኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ” ዳሎል ባንክ” ለማቋቋም የአክሲዬን ባለቤቶች መካከል ከተራ ቁጥር አንድ እስከ መቶ ባለው ዝርዝር ውስጥ ( 6 ቤተክርስቲያኖች እና 2 ገዳማት…

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች
By

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታወቀች። የኩዌት የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር ሃገሪቱ ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ላለመቅጠር ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታውቋል። እገዳው የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ…

ለአርሶ አደሮች የሚቀርበው ማዳበርያ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ስራ አቁመዋል።
By

በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው የተገነቡ አምስት የምጥን ማዳበሪያ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በተለያዩ ምክንያቶች ስራ ማቆማቸው ተገለጸ፡፡ ለፋብሪካዎቹ ግብዓት በሚል በ200 ሚሊዮን ብር ገደማ ወጪ ወደ…

1 2 3 4