Browsing: ንግድና ኢኮኖሚ

‘አጃኢብ’ የሚያሰኘውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን “ዳሎል ባንክ” ለማቋቋም የአክሲዬን ባለቤቶች ስም ዝርዝር ይመልከቱ።
By

ከኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ” ዳሎል ባንክ” ለማቋቋም የአክሲዬን ባለቤቶች መካከል ከተራ ቁጥር አንድ እስከ መቶ ባለው ዝርዝር ውስጥ ( 6 ቤተክርስቲያኖች እና 2 ገዳማት…

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች
By

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታወቀች። የኩዌት የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር ሃገሪቱ ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ላለመቅጠር ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን አስታውቋል። እገዳው የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ…

ለአርሶ አደሮች የሚቀርበው ማዳበርያ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ስራ አቁመዋል።
By

በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው የተገነቡ አምስት የምጥን ማዳበሪያ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በተለያዩ ምክንያቶች ስራ ማቆማቸው ተገለጸ፡፡ ለፋብሪካዎቹ ግብዓት በሚል በ200 ሚሊዮን ብር ገደማ ወጪ ወደ…

እውን የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ለኢትዮጵያ ጠቀሜታ አለው?
By

በሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 44 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎችና የሃገራት ተወካዮች አህጉሪቱን በነፃ የንግድ ልውውጥ ሊያስተሳስር የሚችል ስምምነትን ፈርመዋል። ስምምነቱ 1.2 ቢሊዮን አፍሪካውያንን ተጠቃሚ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራል መንግስት ለ2010 በጀት ዓመት የ14 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ።
By

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ተጨማሪ በጀቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። ተጨማሪ በጀቱ የፀደቀው ለ2010 ከፀደቀው አጠቃላይ 320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ውስጥ ለመጠባበቂያ ተይዞ የነበረው…

ፌስቡክ የቢትኮይንና ሌሎች የኢንተርኔት መገበያያ ገንዘብ ማስታወቂያዎችን አገደ
By

ፌስቡክ ቢትኮይንን ጨምሮ ሌሎች የኢንተርኔት መገበያያ ገንዘብ ማስታወቂያዎችን ማገዱን አስታውቋል። ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ ፌስቡክ እንዳስታወቀው፥ ኢንተርኔት መገበያያ ገንዘብ ማስታወቂያዎች ደንበኞችን ወዳልተፈለገ መስመር የሚያስገቡ መሆኑን…