Saturday, August 18

Browsing: ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ይወያያሉ
By

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚወያዩ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የህዝብ ውይይቱ…

“ማዕከላዊ” መዘጋቱ ምን አንደምታ አለው?
By

(“ማዕከላዊ”ን የሚያውቁ ፖለቲከኞች ስጋት አላቸው) በሦስት መንግሥታት በዋና የምርመራ ማዕከልነት ያገለገለውና ፒያሳ፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) አጠገብ የሚገኘው “ማዕከላዊ” ባለፈው ሳምንት አርብ በይፋ…

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 10 ቀናት
By

በጅግጅጋ–አምቦ—መቀሌ — ከህዝብ ጋር ተገናኝተዋል በአዲስ አበባ ከወጣቶችና ከባለሃብቶች ጋር ይወያያሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ወደ ሥልጣን የመጡት በ“ሰላም” ዘመን አይደለም። አገር በቀውስ ማዕበል…

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ ተጨማሪ ድርድር ጠየቀች
By

ከሳምንት በፊት ባለመግባባት የተጠናቀቀውን ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉትን ድርድር ለማስቀጠል፣ ግብፅ ተጨማሪ ዙር የድርድር ዕድል እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሳስተዋል (ሚኪ አማራ)
By

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እኔ የምልወት ነገር ቢኖር 1740 አማራ የሞተበት፤በሽወች የተፈናቀሉት፤ በሽወች የተሰደዱት የዉሃ እና የልማት ጉዳይ አይደለም፡፡ ይሄን ለማወቅ የሚስትወትን ወላጆች አርማጭሆ ናቸዉ ተብሏል ማታ…

ገደብ ያጣ ዳግማዊ ወንጀል (ሞቲ ቢያ)
By

ከዚህ ቀደም በብዕር ስሜ “የኦሮሞ ጥያቄ እና ፈተናዎቹ፤ ኦሮሚያን በፈረቃ ክፍል ሁለት” በማለት መፅሃፍ አሳትመው ህብረተሱን የዘረፉ ሌቦች ዛሬ ዳግም ሌላ አዲስ ድራማ ይዘው ብቅ ብለዋል።…

የኢራፓ ሊቀመንበር ታሰሩ
By

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ዛሬ ታሰሩ፡፡ አቶ ተሻለ የታሰሩት በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን፣ በሆሳዕና ከተማ፣ ሊሙ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲው…

በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ የሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው
By

በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለበርካታ ዓመታት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ ሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሚድሮክ ኢትዮጵያ በ 55 ሺህ ካሬ ሜትር የተያዙ ሁለት ይዞታዎች ውላቸው በከተማው አስተዳደር…

የላቲን ፊደል ለኢትዮጵያ ቋንቋዎች የማንነት መገለጫ ሲሆን (የትነበርክ ታደለ ~ መምህርና ጋዜጠኛ)
By

በሀገራችን የላቲን ፊደል (ABCD….) በመጠቀም ለትምህርትና ለስራ ያዋሉት የሀገራችን ቋንቋዎች አፋን ኦሮሞ ብቻ አይደለም ` በርካቶች ናቸው። በደቡብ ክልል በርካታ ቋንቋዎች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን (ከ1ኛ-8ኛ) የሚሰጡት…

1 49 50 51 52 53 62