Browsing: ኢትዮጵያ

ሱፍያን ካዝናውና እነ ለማ መገርሣ ~ ሰውዬው ከነቤተሰቦቻቸው ካናዳ ገብተዋል።
By

(ደረጀ ደስታ) በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን ብዙ ባለሥልጣናትን መበወዝ የተለመደ ነበር። ከደህንነትና መከላከያው በተጨማሪ ጨርሰው እማይነኩ ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም በአገሪቱ ገንዘብ የማዘዝ እንኳ…

በደንሃግ ኔዘርላንድ ኢትዮጲያውያኖች ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ
By

መጋቢት 13, 2010 በኔዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጲያውያኖች ሀገሪቷ በወታደራዊ አገዛዝ ስር መውደቅና የውግኖቻቸው ግፍና ረገጣ እንዲያቆም የኔዘርላንድ መንግስትንና የአውሮፓ ህብረትን እንዲቃወሙና የሚያረጉትን እርዳታ እንዲያጤኑ ጠየቁ። ከወትሮው ቁጥራቸው…

እውን የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ለኢትዮጵያ ጠቀሜታ አለው?
By

በሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 44 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎችና የሃገራት ተወካዮች አህጉሪቱን በነፃ የንግድ ልውውጥ ሊያስተሳስር የሚችል ስምምነትን ፈርመዋል። ስምምነቱ 1.2 ቢሊዮን አፍሪካውያንን ተጠቃሚ…

ኤችአር 128 ለድምፅ ተቀጠረ
By

ኢትዮጵያ ውስጥ መብቶች መከበርና አካታች ወይም አሳታፊ የሆነ አስተዳደርን ለማበረታታት በሚል የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ ደረጃዎች ሲመክርበት የቆየው ኤችአር 128 የውሣኔ ረቂቅ ለፊታችን ሚያዝያ…

የኢንተርኔት መቋረጥ በኢትዮጵያ
By

የኢትዮጵያ መንግሥት በተደጋጋሚ የኢንተርኔት አገልግሎትን በመዝጋትና ማኅበራዊ ሚዲያን በማገድ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ መስተጋብሮችን ያስተጓጉላል፣ አፈናን ያብብሳል፣ መረጃ በተገቢው መንገድ ወደ ሕዝብ እንዳይደርስም ይቆጣጠራል ሲሉ ባለሞያዎች ይተቹታል። በኢንተርኔት…

ኢትዮጵያውያን በጄኔቫ የተመድ ጽ/ቤት ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ
By

ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በስዊዘርላንድ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሂዱ ዋሉ፡፡ ሰልፉ የተካሄደው ጄኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሲሆን፤ ሰልፈኞቹም በኢትዮጵያ የሚገኘው አገዛዝ ነፍሰ ገዳይ…

“የርሃብ አድማ ከመምታችንን በፊት…. አምባሻውን ፈጠን አድርጉት” ~ አሳዬ ደርቤ የቃሊቲ ፕሬስ ጸሀፊ
By

አንድ ደግ ደጉን ትቶ ክፉ ክፉውን መለየት የቻለ ‹ፌደራሊዝም› ልጅ አለኝ፡፡ (ያልጠና/እንቦቃቅላ ለማለት ነው፡፡) ባለፈው ‹‹ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ?›› አልኩት ‹ሳይንቲስትና ፓይለት› የሚል ከስኬት ይልቅ ለክሽፈት…

1 63 64 65 66 67 68