Browsing: ሰብአዊ መብት

“በዓለማቀፍ ደረጃ ሊያስጠይቁ የሚችሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈፀሙ ነው።” አቶ አመሃ መኮንን የህግ አማካሪ
By

አቶ አመሃ መኮንን በተለይ በሽብር ጉዳይ የተከሰሱ ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችንና ግለሰቦችን በህግ በማማከርና በጥብቅና በማገልገል ይታወቃሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በ24 መዝገቦች የተከሰሱ አንድ መቶ ያህል ግለሰቦችን ጉዳይ በፍ/ቤት…

ማዕከላዊ እስር ቤት የተኮላሸውን ብልቱን በችሎት ሱሪውን አውልቆ ያሳየው አስቻለው ደሴ ጨለማ ቤት ታስሯል ።
By

“ጨለማ ቤት ውስጥ 6 ቀን ራቁቴን በካቴና ታስሬያለሁ” 1ኛ ተከሳሽ አስቻለው ደሴ ~ “የቂሊንጦ ኃላፊዎች እንድትታከም እስካልፈቀዱ ድረስ ህክምና አንሰጥም” የቂሊንጦ ሀኪሞች (በጌታቸው ሽፈራው) ማዕከላዊ እስረ…

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለጠ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ የላኩት ደብዳቤ
By

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለጠ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ የላኩት ደብዳቤ ~በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ ሆስፒታል በአዲስ አበባ እንዲከፈት አድርጌያለሁ ~ሕክምናው እና መሳሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ ባለመኖሩ…

በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ለእስር፣ ለሰቆቃና ለእንግልት ሲዳረጉ በርካቶች የሚፈፀምባቸውን ጥቃት በመሸሽ ለስደት ተዳርገዋል። – ሪፖርት
By

መቀመጫውን በሰዊዘርላንድ ጄኔቭ ያደረገው ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች ለኢትዮጵያ የተሰኘው ተቋም በሃገሪቱ ውስጥ ያለው የመብቶች አያያዝ ሁኔታን በተመለከተ ዝርዝር ሪፖርት አውጥቷል። ሪፖርቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰብዓዊ መብት…

ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዟን እንድታስተካክል ተጠየቀ
By

በ7 ዓመት ውስጥ 85 ጋዜጠኞች ተሰደዋል የኢትዮጵያ መንግስት የዜጎቹን የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዲያሻሽል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የጠየቁ ሲሆን ሰሞኑን በወልድያ የተፈፀመው…

1 2