Browsing: ዜና

ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከትግራይ ምዕራባዊ ዞን የህዝብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
By

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በወቅታዊ ጉዳይና በልማት ዙሪያ ከምዕራባዊ ዞን የህዝብ ተወካዮችና ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም ከተሳታፊዎች ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አመራሮች ጋር ተወያዩ
By

የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አመራሮችና የአፋር ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ በዛሬው…

የአምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ
By

(ይህ ጽሁፍ የአምባሳደሩ ደብዳቤ ይፋ በሆነበት ወቅት በኤርሚያስ ለገሰ የተጻፈ ነው) በሕወሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን (ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ…

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
By

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፥ መንግስት ለህዝቡ…

1 2 3 4 73