Browsing: ዜና

አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የ ደ.ኢ.ዴ.ን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ።
By

ዛሬ የቀድሞውን ሊቀመንበር የአቶ ሽፈራው ሽጉጤን ስልጣን የመልቀቅ ጥያቄ ተቀብሎ ያጸደቀው የ ደ.ኢ.ሕ.ደ.ን ማእከላዊ ኮሚቴ በቦታው ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ልቀመንበር አድርጎ ሾሟል። አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በማእከላዊ…

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ተጎጂዎችን ሆስፒታል በመገኘት ጎበኙ
By

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዶክተር አብይ አህመድ በፍንዳታው ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመገኘት ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማምሻውን ጉብኝታቸውን ያደረጉት 89 የፍንዳታው ተጎጂዎች ህክምና በሚከታተሉበት ጥቁር አንበሳ…

ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ።
By

የፍልስፍና ምሁሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ። በቀድሞው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አድማሱ አማካኝነት ሀሳባቸውን በነጻነት የሚገልጹ ምሁር በመሆናቸው ብቻ ከዩኒቨርሲቲው መባረራቸው…

ዶክተር መረራ ጉዲና ወደማስተማር ስራቸው ተመለሱ።
By

የ ኦፌኮው ሊቀመንበር  ዶ/ር መረራ ጉዲና ለእረጂም ጊዜ ካገለገሉበት የ ዩኒቨርሲቲ መምህርነት ስራቸው በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ እንዳይሰሩ መታገዳቸው ይታወሳል።በዛሬው እለት እገዳው ተነስቶላቸው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

ዶ/ር ዓብይ ባደረጉት ጥሪ መሰረት የጉራጌ ዞን አስተዳደሪ ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀዋል::
By

በደቡብ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረ ግጭት የስዎች ህይዎት ማለፉና በተደረጉ ብሄር ተኮር ጥቃቶች የብዙዎች ንብረት መውደሙ ይታወቃል።ይሀንን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ከአካባቢው ዎጣቶችና…

የጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የሰቆቃ ድምጾች መጽሐፍ ቅዳሜ ሰኔ 16 በገበያ ላይ ይውላል
By

በፖለቲካ ጉዳዮች የታሰሩ ኢትዮጵያውያንንና በእስር ቤቶች ውስጥ በምርመራ ምክንያት የደረሰባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተከታተለ በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አሁንም ያልሰማናቸውን አዳዲስ ጉዳዮች በመጽሐፉ ይዞልን እንደሚመጣ…

1 22 23 24 25 26 55