Browsing: ዜና

44 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮንፌደሬሽን በኤርትራ ጉብኝት አደረገ፡፡
By

44 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮንፌደሬሽን የልዑካን ቡድን በኤርትራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ በኮንፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኤርትራ አቻው ጋር ግንኙነቱን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን የኢትዮጵያ አየር ክልል ደህንነት አደጋ ላይ ነው መባሉን ‘መሰረተ ቢስ’ ሲል አጣጣለ
By

የኬንያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር የኢትዮጵያ አየር ክልል ደህንነትን በተመለከተ ያወጣው መግለጫ በፍጹም እውነት አእንዳልሆነ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የአየር ተቆጣጣሪ ሰራተኞች የስራ አድማ…

ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ያለአግባብ ከቴሌኮም ደንበኞች ተቆርጧል
By

ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት ከሚሰጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች ውስጥ 40ዎቹ መታገዳቸውን ኩባንያው ይፋ አደርጓል፡፡ ያለአግባብ ከደንበኞች ገንዘብ የቆረጡ ኩባንያዎችን በፍርድ ቤት ጭምር የወሰዱትን…

በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ስም በባንክ የተቀመጠ 16 ሚሊዮን ብር ታገደ
By

የፖሊስ ኮሚሽነሩን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ በወላይታና በሲዳማ ግጭት የተጠረጠሩ ከንቲባውን ጨምሮ 100 ሰዎች ተከሰሱ በነፍስ ግድያ፣ ከቀዬ በማፈናቀል፣ በአስገድዶ ማስደፈር፣ የሃይማኖትና…

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ለማስታረቅ እንቅስቃሴ ተጀመረ
By

ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱትን አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ከድርጅቱ አመራሮች ጋር ለማስታረቅ እንቅስቃሴ የጀመሩ ባለሃብቶችና ፖለቲከኞች ተቃውሞ ገጠማቸው። አቶ በረከትም ሆነ አቶ ታደሰ…

የኢትዮጵያ አየርመንገድ አውሮፕላን በረራዎች በከባድ አደጋ ውስጥ ናቸው” ይህንን ያለው የኬንያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ነው።
By

ማህበሩ ከሁለት ቀናት በፊት ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በጻፈው ደብዳቤ “በሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች ለከባድ አደጋ የሚዳርጉ የአየር ደህንነት ክፍተቶች እየታዩ ነው” ብሏል። በኢትዮጵያ ሲቪል…

የቆቃና የከሰም ግድቦች በመሙላታቸው ምክንያት ውሃ ስለሚለቀቅ የአካባቢው ህብረተሰብ ጥንቃቄ ያደርግ ተብሏል
By

የቆቃና የከሰም ግድቦች መሙላታቸውን ተከትሎ የውሃ መጠኑን ለመቀነስ ውሃ ስለሚለቀቅ የአካባቢው ማህበረሰብ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለስልጣኑ አሳሰበ፡፡ የአዋሽ ተፋሰስ ባለስልጣን ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጀርመን በደቡብ ምስራቅና…

1 2 3 4 5 63