< ዜና Archives - Page 64 of 76 - Kaliti Press

Browsing: ዜና

ጋና መስጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ከድምጽ ማጉያ ይልቅ ዋትሳፕ እንዲጠቀሙ የሚያዝ ህግ ልታወጣ ነው
By

የጋና ባለስልጣናት መሲጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ለጸሎት መጥሪያ የሚጠቀሙትን የድምጽ ማጉያ በመተው በዋትሳፕ እንዲገለገሉ የሚያዝ ህግ ለማጽደቅ ከጫፍ ደርሰዋል። በተለይም በጋና ዋና ከተማ አክራ የሚገኙ የእምነት ቤቶች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ይወያያሉ
By

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚወያዩ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የህዝብ ውይይቱ…

የኢራፓ ሊቀመንበር ታሰሩ
By

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ዛሬ ታሰሩ፡፡ አቶ ተሻለ የታሰሩት በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን፣ በሆሳዕና ከተማ፣ ሊሙ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲው…

በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ የሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው
By

በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለበርካታ ዓመታት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ ሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሚድሮክ ኢትዮጵያ በ 55 ሺህ ካሬ ሜትር የተያዙ ሁለት ይዞታዎች ውላቸው በከተማው አስተዳደር…

ዳግም ታሪክ-በዳግማዊ-በአማራ ክልል ተገነባ
By

በመላው የዓለም ክፍል የሚገኙ ሰዎች ከአለት ድንጋይ ተፈልፍለው የታነፁ የጥበብ አሻራዎችን ማድነቅ ከፈለጉ ምርጫቸው አንድ ብቻ ነው፤ የጉዞ መስመራቸውን ወደ ኢትዮጵያ ማድረግ:: ነገሩን ጠበብ ለማድረግ ያህል ብቸኛው…

“ከማዕከላዊ አንወጣም!” አቶ ታዬ ደንደዓና መምህር ስዩም ተሾመ
By

(ሀብታሙ ምናለ እንደዘገበው) በማዕከላዊ ታስረው የነበሩ እስረኞች በሙሉ በትላንትናው ዕለት ጠዋት ከማዕከላዊ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መዘዋወራቸውን ይታወቃል፡፡ ከሰዓት በኃላም እስረኞችን ከጠያቂዎችን ማገናኘትም ተችሏል፡፡ በማዕከላዊ…

1 62 63 64 65 66 76