Browsing: ፖለቲካ

“አሁንም የምታገለው የብሔር ጭቆና አለ የሚል ብጣሽ የፖለቲካ መንጠላጠያ ይዘህ መጓዝ አስቸጋሪ ነው።” ፕሮፌሰር መድሃኔ
By

ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ በኪንግስ ኮሌጅ ሎንዶን ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ በምስራቅ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ላለፉት ሃያ ዓመታት ጥልቅና ሰፊ ትንተናዎች በመስጠት የሚታወቁ የሠላምና ደህንነት ከፍተኛ ባለሙያ…

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኔዘርላንድ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገለት
By

ከሀገር እንዳይወጣ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ጉዞውን ወደ ኔዘርላንድ ያቀናው አንጋፋው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ በኔዘርላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደረጎለታል። በስፍራው…

“ዶክተር አቢይ አህመድ ለስር-ነቀል ወይስ ለጥገናዊ ለውጥ?” ሰማያዊ ፓርቲ የውይይት መድረክ አዘጋጀ
By

ሰማያዊ ፓርቲ በወቅታዊ የሀገር ጉዳዮች ዙሪያ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን ለቃሊቲ ፕሬስ ገለጸ። ውይይቱ የሚካሄደው በቅርቡ ከእስር በተፈታው ጦማሪና የዩኒቨርስቲ መምህር በሆነው ስዩም ተሾመ እንደሆነም ተገልጿል።…

በሞያሌ ከተማ በተፈጸመ የቦንብ ጥቃት ሶስት ሲገደሉ ከ60 በላይ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና ጣቢያዎች ተወስደዋል
By

በሞያሌ ከተማ ሰላማዊ ዜጎች በሚበዙበት በከተማዋ መናሃሪያ አካባቢ በተፈጸመ የቦንብ ጥቃት እስካሁን ሶስት ሰላማዊ ዜጎች ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። ከሟቾቹ በተጨማሪ በጥቃቱ ከመቶ በላይ ሰላማዊ ዜጎች በደረሰባቸው…

1 2 3 4 6