Browsing: ፖለቲካ

የኢራፓ ሊቀመንበር ታሰሩ
By

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ሊቀመንበር አቶ ተሻለ ሰብሮ ዛሬ ታሰሩ፡፡ አቶ ተሻለ የታሰሩት በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን፣ በሆሳዕና ከተማ፣ ሊሙ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲው…

“ኢትዮጵያዊ” የሚል መታወቂያ መሰጠት ተጀመረ
By

ለ27 አመታት የብሄር ማንነትን በመታወቂያ ላይ እያተመ ለዜጎች ሲሰጥ የኖረው የኢህአዴግ መንግስት አሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ይህን ሁኔታ እየቀየረ መሆኑ እየተሰማ ነው። ላለፉት በርካታ አመታት  ዘርን/ብሄርን በመታወቂያ…

የሚጠበቅና እየሆነ ያለው “ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!” (ኤርሚያስ ለገሰ)
By

“ ክላስተሪንግበጓሮ በር!” ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶች የወሳኝ ስራዎች ባለቤት ሆነዋል። መጀመሪያ በ12 የተደራጁ ከጠቅላይ…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የምትደራደረው ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች
By

ኤርትራ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላትን የፖለቲካ ልዩነት በማጥበብ ልትደራደር የምትችለው፣ ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ የኤርትራ መንግሥት ይህን ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት…

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት እና የካራማራ ዘመቻ
By

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 1 የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 2 የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ሚያዚያ 2006 አዲስ አበባ የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት…

በዶክተር አብይ ላይ የሰነቅነው ተስፋ
By

(ሃራ አብዲ) በዶክተር አብይ ላይ የሰነቅነው ተስፋ፣ እምነት እንድናሳድርበት ያገዙን እውነቶች፣እንዲሁም፤ ተስፋዉን ወደ ድል ለመቀየር ማድረግ የሚገቡን፤ ከብዙ በጥቂት መጋቢት 25 2018 «የተማረ ይግደለኝ» በዶ/ር አብይ…

በአሰሪዋ በደረሰባት ድብደባ በሊባኖስ ሆስፒታል የምትሰቃየው የ20 አመቷ ሌንሳ ለሊሳ ድረሱልኝ ትላለች
By

ሌንሳ ለሊሳ ትባላለች በሊባኖስ የቤት ውስጥ ሰራተኛ ስትሆነ ወደዚህ አገር ከመጣችባቸው ግዚያት አንስቶ በስቃይ በድብደባና በእንግልት የኖረች እህታችን ናት ከ15 ቀናት በፊትም በአሰሪዋ እየደረሰባት ከነበረው ድብደባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ያደረጉት ንግግር በጽሁፍ (ክፍል ሁለት)
By

ይህንኑ በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ የተመሰረተውን ፖሊሲያችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ከአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን ወንድሞቻችን ጋር በአጠቃላይ፤ እና ከጎረቤቶቻችን ጋር በተለይ በችግርም በተድላም አብረን እንቆማለን። ከኤርትራ መንግሥት ጋር ለአመታት…

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በትናንትናው እለት ያደረጉት ንግግር በጽሁፍ (ክፍል አንድ)
By

የተከበሩ አፈ-ጉባዔ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን! ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ…