Browsing: ፖለቲካ

በፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ሲኖዶስ ለዶ/ር ዓብይ አህመድ ጥሪ አቀረበ
By

ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራውና በስደት የሚገኘው፤ ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ከግንቦት…

ኃይሌ ፊዳ እና የግሌ ትዝታ በአማረ ተግባሩ (ዶ/ር)
By

በኢትዮጵያ የአብዮት ታሪክ ውስጥ ስንት ሊቃውንት፣ ስንት ቅኖች፣ ስንት የዋሐንና ስንት ባለ ራእዮች ልዩነትን በመገዳደል ለመፍታት በተወሰደው ርምጃ ወድቀው እንደቀሩ ከሚያስረዱን መጻሕፍት አንዱ ይህ መጽሐፍ ነው፡፡…

“ሀገር ያወረሱንን አባቶች አደራ ተረካቢ ትውልድ መፍጠር አለብን” አቢይ አህመድ በኬኒያ ለተማሪዎች የተናገሩት
By

ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት በኬኒያ ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡና በፕሬዚዳንቱ ኡሁሩ ኬኒያታ ልዩ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ተማሪዎች ንግግር አድርገዋል። ጠቅላይ…

የወልቃይት ነዋሪዎች ካርታውን እንደማይቀበሉት አቤቱታቸውን ለመንግስት ማቅረብ የጀመሩት መቼ ነው?
By

የወልቃይት ጉዳይ የወያኔ ሽግግር መንግስት ግንቦት  15 ቀን 1985 ዓ.ም ስለ ሀገሪቱ የፖለቲካ ካርታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተነፈሰበት ቀን አንስቶ  እስካሁን ድረስ በግልፅ  በተቃውሞ ውስጥ ይገኛል፡፡ …

አቶ በቀለ ገርባ ለምን በዋሽንግተን ዲሲ አቀባበል እንዳልተደረገላቸው ተናገሩ
By

“ዛሬ ኦቦ በቀለ ገርባ ለምን አቀባበል እንዳልተደረገላቸው ለOMN በሰጡት ቃለ መጠይቅ ግልፅ አድርገውታል ትርጉሙን እነሆ ለኔና ለእስክንድር ነጋ በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያውያን ትልቅ አቀባበል ሊያደርጉልን እንደነበረ ቀድመው…

ልቅናው -የአንዳርጋቸው ፅጌ ….! (በመስከረም አበራ)
By

የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ሴረኝነት፣በግልፅ የማይነገር የስልጣን ጥም፣ልታይ ባይነት፣ የእውቀት እጥረት፣ከንባብ መጣላት፣እብሪት፣የፖለቲካ ግብን ጠንቅቆ አለማወቅ፣ስህተትን…

ለቤቱ ባዳ፣ ለውጪ እንግዳ
By

በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በማዕከላዊ እስር ቤት ከታሰርኩበት ዕለት፣ የካቲት29/2010 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የመጀመሪያ ሶስት ሳምንታት ከእስር ቶሎ የመፈታት ተስፋ አልነበረኝም፡፡ ከዚያ ይልቅ ከ6 ወር እስከ 5…

የኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት በዶ/ር ዐቢይ ዘመን
By

ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነትን ላለፉት 27 ዓመታት የፖለቲካ ውክልና እንዳይኖረውና በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የቻለ የፖለቲካ ኃይል ሆኖ እንዳይወጣ ተደፍቆ ኖሯል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ውስጥ የምንመለከተውም፣ የዶ/ር አብይ አህመድን…

“አሁንም የምታገለው የብሔር ጭቆና አለ የሚል ብጣሽ የፖለቲካ መንጠላጠያ ይዘህ መጓዝ አስቸጋሪ ነው።” ፕሮፌሰር መድሃኔ
By

ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ በኪንግስ ኮሌጅ ሎንዶን ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ በምስራቅ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ላለፉት ሃያ ዓመታት ጥልቅና ሰፊ ትንተናዎች በመስጠት የሚታወቁ የሠላምና ደህንነት ከፍተኛ ባለሙያ…

1 4 5 6 7 8 11