Browsing: ፖለቲካ

ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥሪ! የሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ
By

ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥሪ! በተከታታይ የህዝብ ትግል እየታየ ያለው ለውጥ ጠንካራ አቅም እና ሙሉ ስልጣን ያለው አመራር ይፈልጋል! በዘመናዊ የኢትዮጵያ…

“ኮማንድ ፖስቱ የህዝቡን ፍላጎት ሊገታው አይችልም።” ~ ዶክተር ፍሰሃ አስፋው የማህበራዊ ሳይንስ ምሁር ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር
By

ዶክተር ፍሰሃ አስፋው የማህበራዊ ሳይንስ ምሁር ሲሆኑ ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት በኢትዮጵያ ብሔረሰብ ጥናት ኢንስቲትዩት እና በ1987 ዓ.ም በጸደቀው ህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ አባልነት ተሳትፈዋል። ‹‹የኢትዮጵያን…

የጠ/ሚ አቢይ ምርጫ አንድምታ (Implications)
By

(በያሬድ ጥበቡ) ከእፎይታ ምሽትና መኝታ በኋላ ስለአቢይና የመመረጡ ትርጉም ብዙ አውጠነጠንኩ ። በአቢይ ምርጫ አንዱ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ የተነሳው ቀንበር፣ ኦሮሞ በመሆናችን፣ ሙስሊም በመሆናችን እኩል አንታይም…

ዶ/ር አብይ ህዝብ ተስፋ ያደረገውን ለውጥ እንዲያመጡ እንመኛለን። ህዝባዊ ትግሉ ግን ለአፍታም መቆም የለበትም!
By

(ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን) ህወሀቶች ተሰልፈው ገብተው ነበር። ነባሮቹ አመራሮች፡ ያለቦታቸው፡ ያለስልጣናቸው ተያይዘው የገቡበት የሞት ሽረት ያህል የተወስደው ስብሰባ መጨረሻው ለህወሀቶች መልካም ዜና አላመጣም። ለሁለት ቀናት የታሰበው…

ብሔራዊ መግባባት እንዴት?
By

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በታኅሳስ ወር 2010 ዓ.ም. ለአሥራ ሰባት ቀናት አድርጎት በነበረው ስብሰባ የውስጠ ድርጅት ዴሞክራሲ ችግር እንደነበረበት፣ ይኼም ችግር የሕዝብን መብት በማክበርና ተገቢውን አገልግሎት…

ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን በሌላ ሥፍራ ማስፈር እንዲቆም መድረክ ጠየቀ
By

ለዘመናት ኑሮዋቸውን መሥርተውና ማኅበራዊ ትስስር ፈጥረው ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች ተገደው የተፈናቀሉ ዜጎችን መብት በማስከበር መንግሥት ወደ ቀዬአቸው ተመልሰው እንዲቋቋሙ ማድረግ ሲገባው፣ ተፈናቃዮቹ ወደማያውቋቸው ሩቅ አካባቢዎች ወሰዶ የማስፈር…

ለተከበሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ፡ እባክዎ ኢትዮጵያን ይወዱ እንደሁ ስልጣን ይቅርብዎ!
By

ለተከበሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ፡~ እንኳን የታሪካዊቷና ስመ ገናናዋ ሀገር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን አበቃዎ! የእርሶዎ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ምን አዲስ ነገር ሊያመጣ እንደሚችል…

ኢትዮጵያ በእስራኤል በሚገኘው የዴር ሱልጣን ገዳም ያላት ይዞታን ልታጣ እንደምትችል ተገለጸ።
By

ኢትዮጵያ በዴር ሱልጣን ገዳም ያላትን ይዞታ ልታጣ ትችላለች ተባለ ኢትዮጵያ በእስራኤል በሚገኘው የዴር ሱልጣን ገዳም ያላት ይዞታን ልታጣ እንደምትችል ተገለጸ። ሰሞኑን በግብጽ በኩል የመጣውን ጫና ተከትሎ…

የጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ በመደበኛው ፍርድ ቤት አይታይም ተባለ ~ የጊዜያዊ ቀጠሮ መዝገቡ ተዘግቷል
By

(በጌታቸው ሺፈራው) የአምቦ ዩኒቨርሲቲና ጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ ከመደበኛ ፍርድ ቤት ውጭ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሚቋቋም ፍርድ ቤት እንደሚታይ ፖሊስ ለፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ…

ባሏ አሲድ ከደፋባት በኋላ ፍትህ ለመጠየቅ ፌስ ቡክ ላይ የተለጠፈ ፎቶዋ ላይ እየመጣ ይሳለቃል። ፖሊስ ወንጀለኛውን ለመያዝ ፈቃደኛ አልሆነም
By

አፀደ ትባላለች። አገር ቤት የምትኖረው ይህቺ ወጣት ዘግናኝ ግፍ እንደተፈፀመባት በሚዲያ ቀርባ እንባዋን እያፈሰሰች ተናግራለች። ልጅ የወለድችለት ጨካኝ አረመኔ አሲድ ደፍቶባት ከፊቷ መበላሸት ባሻገር አንድ ጆሮዋ…

1 7 8 9 10 11