Browsing: Uncategorized

በሰንቀሌ የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በምግብ መመረዝ ምክንያት 2000 ሰልጣኞች መጠቃታቸው ተሰማ
By

በሰንቀሌ የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በምግብ መመረዝ ምክንያት ሳይሆን አልቀረም በተባለ የጤና እክል ምክንያት ሆስፒታል ገብተው የነበሩ 2000 ሰልጣኞች ህክምና አግኝተው ሁሉም ከሆስፒታል መውጣታቸው ተሰማ፡፡ ከአምቦ አቅራቢያ…

ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና የከተማዋን ፀጥታ ለማደፍረስ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ኃይል የከተማ አስተዳደሩ አይታገስም – ኢ/ር ታከለ ኡማ
By

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የነገው የየኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አቀባበል ካለምንም ችግር እንዲጠናቀቅ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ምክትል ከንቲባው ከመከላከያ…

በአዲስ አበባ በሰንደቅ አላማ ምክንያት የተፈጠረው ችግር መፈጠር ያልነበረበት እና መቆም ያለበት ነው – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ
By

የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በአዲስ አበባ በሰንደቅ አላማ ምክንያት የተፈጠረው ችግር መፈጠር ያልነበረበት እና መቆም ያለበት ነው ብለዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ መጋጨት በሌለብን ጥቃቅን…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያን ፓለቲካ ለመለወጥ የሄዱበት ርቀት የሚደነቅ ነው-ከፍተኛ የአሜሪካ ዲፕሎማት
By

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እየወሰዱት ያለው እርምጃ የኢትዮጵያን ፓለቲካ ምህዳር እያሰፋ መሆኑንና ለዚህም አድናቆት እንደሚገባቸው በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር…

የተወዳጁ “ጸሀዬ ደመቀች” መዝሙር ዜማና ግጥም ደራሲ አቶ ሰለሞን ሰንደቁ ናቸው” ሰርጸ ፍሬ ስብሀት
By

እኚህ ሰው፤ አቶ ሰሎሞን ታደሰ ሰንደቁ ይባላሉ። ልጅነታችንን ያደመቀችልንን፣ “ፀሐዬ ደመቀች” የተሰኘችውን የምንጊዜም ምርጥ የሕጻናት መዝሙር፣ ዜማና ግጥም የደረሱ ባለሙያ ናቸው። መዝሙሩን የዘመሩት-የዝዋዮቹ “የዐብዮታዊት ኢትዮጵያ የሕጻናት…

1 2 3 4 37