ለብአዴን ስብሰባ ደብረማርቆስ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ነዋሪዎች በመጠየቅ ላይ ናቸው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ለብአዴን ስብሰባ ደብረማርቆስ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ነዋሪዎች በመጠየቅ ላይ ናቸው።

የብአዴን/ኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አቶ በረከት ስምዖን በደብረ ማርቆስ ከተማ ጉብኝት በማድረግ ላይ ሲሆኑ፣ ነዋሪዎች አቶ በረከት ባረፉበት ሆቴል በመሰብሰብ ከተማውን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ።

Share.

About Author

Leave A Reply