ለአባይ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ያላግባብ ባክኗል ያሉ የአርባ ምንጭ ከተማ መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረግ ጀመሩ:

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ለአባይ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ያላግባብ ባክኗል ያሉ የአርባ ምንጭ ከተማ መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረግ ጀመሩ:: የሥራ ማቆም አድማው እስከመቼ ድረስ እንደሚቀጥል ለጊዜው ባይታወቅም በትናንቱ የዜና እወጃችን የጋሞ ጎፋ ዞን መምህራን ለታላቁ የአባይ ግድብ ከደሞዛቸው እየተቆረጠ የተሰበሰበው 30 ሚሊዮን ብር እንዲመለስ ለመጠየቅ ከዛሬ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ ዘግበን ነበር:: የመምህራኖቹን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎም የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ በጸጥታ ድባብ ውስጥ ትገኛለች:: – ዘሀበሻ

 

Share.

About Author

Leave A Reply