መቐለ ከተማ የመላ አፍሪካ እንግዶቿን በመቀበል ላይ ነች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

9ኛ መላው የአፍሪካ ዩንቨርሲቲዎች የስፖርት ፌሲቲቫል በመቐለ ዩንቨርሲቲ አዘጋጅነት ከሰኔ 24 እስከ 29 ቀን 2010 ዓም ይካሄዳል።

 

በዚህ ስፖርታዊ ፌሲቲቫል ከ18 የአፍሪካ አገሮች 56 የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉ ሲሆን በትግራይ ስታዲየም ላይ ደማቅ የመክፈቻ ፕሮግራም በመከናወን ላይ ይገኛል።

 

በፕሮግራሙ ላይም ተሳታፊ የዩኒቨርሲቲዎቹ ተወካዮች በስታዲየሙ ከገቡ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ተዘምሯል።

Share.

About Author

Leave A Reply