ረድኤት አስቻለው – የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ መንግሥት በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በኩል በተቋቋመ ገለልተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ሮሮ የሚሰማባቸውን ዐዋጆች በመመርመር ጀምሯል። የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት የሆነችው ወጣት ረድኤት አስቻለው ደግሞ በኢትዮጵያ መንግስት እንደገና እየታዩ ካሉት የሕዝብ ሮሮ ከሚሰማባቸው ዐዋጆች በአንዱ ላይ ጥናት አድርጋለች። ጥናቱ ያተኮረው ከእነዚህ ዐዋጆች አንዱ ማለትም የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ዐዋጅ ባሳደረው ተፅዕኖ ላይ መሆኑን ገልፃለች።

ረድኤት ከቪኦኤው ዘጋቢ እስክንድር ፍሬው ጋር ቆይታ አድርጋለች። የዐዋጁን ክፍተቶች በማብራራት ትጀምራለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Share.

About Author

Leave A Reply