ሰመጉ በወልዲያና አካባቢው የተፈፀመ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዝርዝር ጥናት አቀረበ – መንግስት በሀገሪቱ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለመስጠቱ ለበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ሰመጉ በወልዲያና አካባቢው የተፈፀመ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዝርዝር ጥናት አቀረበ – መንግስት በሀገሪቱ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለመስጠቱ  ለበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋት  ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡

ሰመጉ ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫው በአማራ ክልል በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ እና አካባቢው የተፈፀመ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዝርዝር መረጃ ያቀረበ ሲሆን ከችግሮቹ ስፋት አንጻር በአቅም ማነስ ሳቢያ በርካቶች እንዳልተካተቱ አስታውቋል።

በወልዲያና አካባቢው በታጣቂዎች የተገደሉና በጥይት ተመተው የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች ስም ዝርዝር አካቷል።

የሰመጉን ሙሉ ሪፖርት ይህን ተጭነው ይመልከቱሰባዊ መብት

Share.

About Author

Leave A Reply