ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ለመዋሀድ እየሰራ እንደሆነ ገለጸ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ እንደ ገለጹት አሁን በሀገሪቱ ውስጥ የተፈጠረውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ከግንባሩ ጋር ለመዋሀድ ከፍተኛ ፍላጎት አለን ብለዋል።

አቶ የሺዋስ እንደ ገለጹት የሀገሪቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡና በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ መወሰኑን መሰረት በማድረግ ፓርቲያቸው ይህን እድል በመጥቀም የተሻለ ለመስራት ውህደቱ አስፈላጊ ነው ብለዋል።

ፓርቲያቸው ከዚህም ባለፈ የአርበኞች ግንቦት 7 የጦር ሰራዊትም ከሀገር መከላከያ ጋር እንዲዋሀድ ጥሪ አቅርቧል።

ይሁንና በግንባሩ በኩል እስካሁን የተሰጠ መግለጫ የለም።

Share.

About Author

Leave A Reply