ሰበር ዜና፡ የኢትጵያ ቪዛ በድረ ገጽ መሰጠት ተጀመረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ከየትኛውም የዓለም ክፍል ያሉ የውጭ አገር ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በድረ ገጽ (ኦንላይን) ቪዛ እንዲያገኙ የሚያስችላቸው ዘመናዊ አገልግሎትን ቅዳሜ ሰኔ 2 ቀን 2010 ዓ.ም. በይፋ ተጀመረ፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምርያ ይህን አገልግሎት በይፋ ከመጀመሩ በፊት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለ18 ወራት ሙከራ ላይ የቆየ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የመምርያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዮሐንስ ተክሉ እንደገለጹት፣ ይህን አገልግሎት መጀመር የውጭ ዜጎች ቪዛ በቀላሉ በድረ ገጽ አግኝተው ወደ ኢትዮጵያ መግባት ያስችላቸዋል፡፡

ምንጭ፤ ሪፖርተር

Share.

About Author

Leave A Reply