ሰበር ዜና፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥያቄ አቀረቡ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ዛሬ ማምሻውን ከአስመራ መልስ ከተባበሩት መንግስታት ድርጂት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተረስ ጋር የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ጥያቄው በደብዳቤ ቀርቦላቸዋል።

ኤርትራ ላለፉት ሁለት ሁለት አስርት አመታት ከመላው አለም ተገልላ በተባበሩት መንግስታት ድርጂትም የተለያዩ ማዕቀቦች ተጥሎባት መቆየቷ ይታወቃል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply