ሰበር ዜና፦ ዝነኛዋ አቀንቃኝ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ለበርካታ አመታት ከሙዚቃው አለም ተገልላ የቆየችው ዝነኛዋ አቀንቃኝ እጅጋየሁ ሽባባው በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልትመጣ መሆኑን ታዲያስ አዲስ ዘግቧል።

የጤና እክል እለባት በሚል በርካታ አድናቂዎቿ በሀሳብ የሚጨነቁላት ድምጻዊቷ በቅርቡ ቤተሰብ ወደ ምትኖርበት ኒውዮርክ በመሄድ ሊያመጣት መሆኑ ነው የተዘገበው።

የምትመጣበትም ምክኒያት ለእረፍት መሆኑንም ታዲያስ አዲስ ጨምሮ ዘግቧል።

እጅጋየሁ ሽባባው በርካታ ሙዚቃዎቿ በአድማጮች ዘንድ የሚወደዱ ሲሆን በተለይም ለአድዋ ድል በአለ የዘፈነችው ዘፈን አድዋ በተነሳ ቁጥር ሁሉ በየሚዲያው የሚቀርብ ታሪካዊ መሆኑ ይታወቃል።

Share.

About Author

Leave A Reply