Thursday, January 17

ሰበር ዜና ቦሌ መድኃኔአለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት 5 ሚሊዮን ብር ተዘረፈ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ሰበር ዜና ቦሌ መድኃኔአለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት 5 ሚሊዮን ብር ተዘረፈ ።

በአሁን ሰዓት ፌደራል ፖሊስ ቦታዉን እየጠበቁ እና ከጉዳዮ ጋር ቅርበት ያላቸዉ የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸዉ በቦታዉ ተገኘተን ለማየት ችለናል።

ከባንኩ ሠራተኞች ባገኘነዉ መረጃ ድርጊቱ የፈፀሙት ከጥበቃ ጋር በመሻረክ እንደሆነና በጦር መሳሪያ ሰራተኞችን በማስፈራራትና እገታ በመፈፀም እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።

የካራማራ ፖሊስ ባደረኩት ከፍተኛ ክትትል 2.5 ሚሊዮን ብር ከነ ዘራፊዎች ይዥለሁ ብሏል።

አብርሀም ግዛው

Share.

About Author

Leave A Reply