ስዊድን ስቶኮልም ላይ ባካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በሴቶች በተደረገው የ1500 ሜትር ውድድር ጉዳፍ ጸጋዬ 3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ64 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አንደኛ ሆና አጠናቃለች፡ በወንዶች በተደረገው የ5000 ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ 13 ደቂቃ ከ4 ሰከንድ ከ5 ማይክሮሰከንድ በመግባት አሸንፏል፡፡

በዚህ ውድድር ላይ አባዲ አዲስ 13 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ሦስተኛ በመሆን አጠናቋል፡፡ ከዳይመንድ ሊግ ውጪ በተካሄደ የ800 ሜትር ውድድር ሹሜ ጫልቱ 2 ሰከንድ ከ01 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply