ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል። ወይዘሮ ዝናሽ ለቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሰራተኞች ፅህፈት ቤቱ በቀጣይ ሊያተኩርባቸው ይገባል ባሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ወይዘሮዋ ለአመታት ከኖሩበት ሀገረ አሜሪካ በባለቤታቸው ዶክተር አቢይ ሹመት ወቅት ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸው ይታወቃል።

Share.

About Author

Leave A Reply