በሆለታ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 38 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ንብረት ማውደሙን የከተማዋ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

እንደ ጽህፈት ቤቱ ገለጻ በእሳት አደጋው በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበረ 38 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ።

የአደጋው መንስኤ አልታወቀም።

Share.

About Author

Leave A Reply